
Income tax services. Assistance in multiple languages.
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ 1998 ጀምሮ በአሜሪካን ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊ-አሜሪካውያን እና የኢትዮጵያ ስደተኛ ማህበረሰብ በታማኝነት ከ 15 ዓመታት በላይ ሲያገለግል የቆየው አዱሊስ የዘንድሮውን የገቢ ግብር Income Tax አገልግሎት ለመስጠት ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። አዶሊስ የግብር አገልግሎት የአሜሪካን ዜጎች ለሆኑ ፣ በፍቃድ በአሜሪካንም ሆነ በባህር ማዶ ለሚሰሩ ግብር ከፋዬች የገቢ ግብር ስራ ዝግጅት የካበተ ብቃት እና ልምድ አለዉ። እርስዎ ያሉበትን ሁኔታ በሙሉ ከግንዛቤ በማስገባት ለ˝ባህር ማዶ የተገኘ ገቢ ተቀናናሽ መብት” ብቁ መሆንዎን እናረጋግጣለን። ብቁ ከሆኑ በባህር ማዶ ያገኙት ከፍተኛ መጠን ገቢ ግብር ከሚሰላበት ገቢዎ ላይ እንዳይካተት እናደርጋለን።
T-shirt Printing Press
49 miles
FedEx Office Print & Ship Center
238 miles
Ad Astra
409 miles
The UPS Store
413 miles
The UPS Store Silver Spring offers in-store and online printing, document finishing, ...
ABC Imaging
1 km
DigiPrint Connection
3 km
Parcel Etc
5 km
to add Adulis MCS map to your website;